Logo ng YouVersion
Hanapin ang Icon

ኦሪት ዘፀ​አት 39:32

ኦሪት ዘፀ​አት 39:32 አማ2000

እን​ዲ​ሁም የም​ስ​ክሩ ድን​ኳን ሥራ ሁሉ ተፈ​ጸመ። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ሙሴን እን​ዳ​ዘ​ዘው ሁሉ የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች አደ​ረጉ፤ እን​ዲሁ አደ​ረጉ።