1
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:33
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
በቅዱሳን ጉባኤ ሁሉ እንደሚደረግ፥ እግዚአብሔር የሰላም አምላክ እንጂ የሁከት አምላክ አይደለምና።
Paghambingin
I-explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:33
2
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:1
ፍቅርን ተከተሏት፤ ለመንፈሳዊ ስጦታ፥ ይልቁንም ትንቢት ለመናገር ተፎካከሩ።
I-explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:1
3
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:3
ትንቢትን የሚናገር ግን ለማነጽና ለመምከር፥ ለማረጋጋትም ለሰው ይናገራል።
I-explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:3
4
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:4
በቋንቋ የሚናገር ራሱን ያንጻል፤ የሚተረጕም ግን የክርስቲያን ማኅበርን ያንጻል።
I-explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:4
5
ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:12
እንዲሁ እናንተም ለመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ተፎካከሩ፤ ትበዙም ዘንድ ማኅበሩ የሚታነጽበትን ፈልጉ።
I-explore ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 1 14:12
Home
Biblia
Mga Gabay
Mga Palabas