1
ኦሪት ዘፍጥረት 16:13
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
አጋርም “በእርግጥ የሚያየኝን እግዚአብሔርን በዐይኔ አይቼ በሕይወት ኖርሁን?” በማለት ያነጋገራትን ጌታ “ኤልሮኢ” አለችው፤ ትርጒሙም “የሚያየኝ አምላክ” ማለት ነው።
เปรียบเทียบ
สำรวจ ኦሪት ዘፍጥረት 16:13
2
ኦሪት ዘፍጥረት 16:11
እነሆ፥ ፀንሰሻል፤ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ፤ እግዚአብሔር የሐዘን ለቅሶሽን ስለ ሰማልሽ ስሙን እስማኤል ትይዋለሽ።
สำรวจ ኦሪት ዘፍጥረት 16:11
3
ኦሪት ዘፍጥረት 16:12
ነገር ግን እንደ ሜዳ አህያ ይሆናል፤ ሰውን ሁሉ ይቃወማል፤ ሰዎችም እርሱን ይቃወሙታል፤ ዘመዶቹን በመጥላት ተለይቶ ይኖራል።”
สำรวจ ኦሪት ዘፍጥረት 16:12
หน้าหลัก
พระคัมภีร์
แผนการอ่าน
วิดีโอ