40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋርமாதிரி

40 ቀናትን ከኢየሱስ ጋር

40 ல் 25 நாள்

የመንግስት ግጭት

ሉቃስ 12:10-16

  1. ፈሪሳውያን እንዴት ነበር ሀይማኖታዊ ስርዓቱን ሲከላከሉ የነበሩት?  
  2. በሃይማኖታዊው ስርዓትና በመንግስት መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? 
  3. ኢየሱስ ስርዓቱን ፊት ለፊት መጋፈጥ ያስፈለገው ለምንድን ነው?

வேதவசனங்கள்