1
የማርቆስ ወንጌል 1:35
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ማለዳም ተነሥቶ ገና ሌሊት ሳለ ወጣ ወደ ምድረ በዳም ሄዶ በዚያ ጸለየ።
ஒப்பீடு
የማርቆስ ወንጌል 1:35 ஆராயுங்கள்
2
የማርቆስ ወንጌል 1:14-15
ዮሐንስም አልፎ ከተሰጠ በኋላ ኢየሱስ የእግዚአብሔርን መንግሥት ወንጌል እየሰበከና፦ ዘመኑ ተፈጸመ የእግዚአብሔርም መንግሥት ቀርባለች ንስሐ ግቡ በወንጌልም እመኑ እያለ ወደ ገሊላ መጣ።
የማርቆስ ወንጌል 1:14-15 ஆராயுங்கள்
3
የማርቆስ ወንጌል 1:10-11
ወዲያውም ከውኃው በወጣ ጊዜ ሰማያት ሲቀደዱ መንፈስም እንደ ርግብ ሲወርድበት አየና፦ የምወድህ ልጄ አንተ ነህ፥ በአንተ ደስ ይለኛል የሚል ድምፅ ከሰማያት መጣ።
የማርቆስ ወንጌል 1:10-11 ஆராயுங்கள்
4
የማርቆስ ወንጌል 1:8
እኔ በውኃ አጠመቅኋችሁ እርሱ ግን በመንፈስ ቅዱስ ያጠምቃችኋል እያለ ይሰብክ ነበር።
የማርቆስ ወንጌል 1:8 ஆராயுங்கள்
5
የማርቆስ ወንጌል 1:17-18
ኢየሱስም፦ በኋላዬ ኑና ሰዎችን አጥማጆች እንድትሆኑ አደርጋችኋለሁ አላቸው። ወዲያውም መረባቸውን ትተው ተከተሉት።
የማርቆስ ወንጌል 1:17-18 ஆராயுங்கள்
6
የማርቆስ ወንጌል 1:22
እንደ ባለ ሥልጣን ያስተምራቸው ነበር እንጂ እንደ ጻፎች አይደለምና በትምህርቱ ተገረሙ።
የማርቆስ ወንጌል 1:22 ஆராயுங்கள்
முகப்பு
வேதாகமம்
வாசிப்புத் திட்டங்கள்
காணொளிகள்