1
ኦሪት ዘሌዋውያን 20:13
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አማ2000
ማናቸውም ሰው ከሴት ጋር እንደሚተኛ ከወንድ ጋር ቢተኛ ሁለቱ ጸያፍ ነገር አድርገዋል፤ ፈጽመው ይገደሉ፤ በደለኞች ናቸው።
Krahaso
Eksploroni ኦሪት ዘሌዋውያን 20:13
2
ኦሪት ዘሌዋውያን 20:7
እንግዲህ እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ቅዱስ ነኝና ቅዱሳን ሁኑ።
Eksploroni ኦሪት ዘሌዋውያን 20:7
3
ኦሪት ዘሌዋውያን 20:26
እኔ እግዚአብሔር ቅዱስ ነኝና፥ ለእኔም ትሆኑ ዘንድ ከአሕዛብ ለይቻችኋለሁና ቅዱሳን ትሆኑልኛላችሁ።
Eksploroni ኦሪት ዘሌዋውያን 20:26
4
ኦሪት ዘሌዋውያን 20:8
ሕጌንና ትእዛዜን ጠብቁ፤ አድርጉትም፤ እኔ የምቀድሳችሁ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝና።
Eksploroni ኦሪት ዘሌዋውያን 20:8
Kreu
Bibla
Plane
Video