YouVersion Logo
Search Icon

BibleProject | አዲስ ኪዳን፣ አዲስ ጥበብ

BibleProject | አዲስ ኪዳን፣ አዲስ ጥበብ

7 Days

በዚህ የሰባት ቀን ዕቅድ፣ እርስዎ ለአዲስ ኪዳን አማኞች የተሰጠውን አዲሱን ኪዳን እና አዲሱን ጥበብ ይለማመዱታል። ዕብራውያን ኢየሱስ የላቀ መሆኑን እንዲሁም የእግዚአብሔር ፍቅር እና ምሕረት የመጨረሻው መገለጥ እንደ ሆነ በማሳየት ከብሉይ ኪዳን ቁልፍ ሰዎች ጋር በማወዳደር ያነጻጽረዋል። የያዕቆብ መጽሐፍ፣ እንደ ምሳሌ መጽሐፍ፣ ለኢየሱስ ተከታዮች የጥበብ ንግግሮችን የሚያካፍል የአዲስ ኪዳን ልዩ የሆነ መጽሐፍ ነው።

BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችንን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ይጎብኙ፦ bibleproject.com/Amharic