BibleProject | ኢየሱስ እና አዲሱ ሰው

7 Days
ጳውሎስ ለሮሜ ሰዎች የጻፈው መልእክት እስካሁን ከተጻፉት ውስጥ በጣም ጠቃሚ የሚባል መልእክት ነው። በዚህ የሰባት ቀን ዕቅድ ውስጥ፣ ኢየሱስ በሞቱ፣ በትንሣኤው እና መንፈሱን በመላክ እንዴት ሙሉ ለሙሉ አዲስ የሆነ የኪዳን ዘር እንደፈጠረ ይማራሉ።
BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችንን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ይጎብኙ፦ bibleproject.com/Amharic