1
የማርቆስ ወንጌል 14:36
አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም
አማ05
እንዲህም አለ፤ “አባት ሆይ፥ ሁሉ ነገር ይቻልሃል፤ ይህን የመከራ ጽዋ ከእኔ አርቅልኝ፤ ነገር ግን እንደ አንተ ፈቃድ እንጂ እንደ እኔ ፈቃድ አይሁን።”
Харьцуулах
የማርቆስ ወንጌል 14:36 г судлах
2
የማርቆስ ወንጌል 14:38
“ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተግታችሁ ጸልዩ፤ መንፈስ ዝግጁ ነው፤ ሥጋ ግን ደካማ ነው፤” አላቸው።
የማርቆስ ወንጌል 14:38 г судлах
3
የማርቆስ ወንጌል 14:9
በእውነት እላችኋለሁ፤ በዓለም ሁሉ ይህ ወንጌል በሚሰበክበት በማናቸውም ስፍራ፥ ይህ እርስዋ ያደረገችው ለመታሰቢያ ይነገርላታል።”
የማርቆስ ወንጌል 14:9 г судлах
4
የማርቆስ ወንጌል 14:34
እንዲህም አላቸው፦ “ነፍሴ እስከ ሞት ድረስ አዝናለች፤ እዚህ ቈዩ፤ ተግታችሁም ጠብቁ።”
የማርቆስ ወንጌል 14:34 г судлах
5
የማርቆስ ወንጌል 14:22
እነርሱ በመብላት ላይ ሳሉ ኢየሱስ ኅብስት አንሥቶ ባረከ፤ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ “እንካችሁ፥ ይህ ሥጋዬ ነው” ብሎ ሰጣቸው።
የማርቆስ ወንጌል 14:22 г судлах
6
የማርቆስ ወንጌል 14:23-24
ጽዋውንም አንሥቶ የምስጋና ጸሎት ካደረገ በኋላ ሰጣቸው፤ ሁሉም ከጽዋው ጠጡ። እንዲህም አላቸው፦ “ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስ የቃል ኪዳን ደሜ ነው፤
የማርቆስ ወንጌል 14:23-24 г судлах
7
የማርቆስ ወንጌል 14:27
ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ “ ‘እረኛውን መትቼ እገድላለሁ፤ በጎቹም ይበተናሉ፤’ ተብሎ ተጽፎአልና ሁላችሁም ትክዱኛላችሁ፤ በእኔ ትሰናከላላችሁ፤ ትታችሁኝም ትሸሻላችሁ፤
የማርቆስ ወንጌል 14:27 г судлах
8
የማርቆስ ወንጌል 14:42
በሉ ተነሡ! እንሂድ! አሳልፎ የሚሰጠኝ ይኸው ቀርቦአል!”
የማርቆስ ወንጌል 14:42 г судлах
9
የማርቆስ ወንጌል 14:30
ኢየሱስም “በእውነት እልሃለሁ፤ ዛሬ በዚህች ሌሊት ዶሮ ሁለት ጊዜ ከመጮኹ በፊት አንተ ሦስት ጊዜ ትክደኛለህ፤” አለው።
የማርቆስ ወንጌል 14:30 г судлах
Нүүр хуудас
Библи
Тѳлѳвлѳгѳѳнүүд
Бичлэгүүд