1
ወደ ሮም ሰዎች 2:3-4
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
አንተም እንደዚህ በሚያደርጉ የምትፈርድ ያንም የምታደርግ ሰው ሆይ፥ አንተ ከእግዚአብሔር ፍርድ የምታመልጥ ይመስልሃልን? ወይስ የእግዚአብሔር ቸርነት ወደ ንስሐ እንዲመራህ ሳታውቅ የቸርነቱንና የመቻሉን የትዕግሥቱንም ባለጠግነት ትንቃለህን?
Cymharu
Archwiliwch ወደ ሮም ሰዎች 2:3-4
2
ወደ ሮም ሰዎች 2:1
ስለዚህ፥ አንተ የምትፈርድ ሰው ሁሉ ሆይ፥ የምታመካኘው የለህም፤ በሌላው በምትፈርድበት ነገር ራስህን ትኰንናለህና፤ አንተው ፈራጁ እነዚያን ታደርጋለህና።
Archwiliwch ወደ ሮም ሰዎች 2:1
3
ወደ ሮም ሰዎች 2:11
እግዚአብሔር ለሰው ፊት አያዳላምና።
Archwiliwch ወደ ሮም ሰዎች 2:11
4
ወደ ሮም ሰዎች 2:13
በእግዚአብሔር ፊት ሕግን የሚያደርጉት ይጸድቃሉ እንጂ ሕግን የሚሰሙ ጻድቃን አይደሉምና።
Archwiliwch ወደ ሮም ሰዎች 2:13
5
ወደ ሮም ሰዎች 2:6
እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ያስረክበዋል፤
Archwiliwch ወደ ሮም ሰዎች 2:6
6
ወደ ሮም ሰዎች 2:8
ለዓመፃ በሚታዘዙ እንጂ ለእውነት በማይታዘዙትና በአድመኞች ላይ ግን ቍጣና መቅሠፍት ይሆንባቸዋል።
Archwiliwch ወደ ሮም ሰዎች 2:8
7
ወደ ሮም ሰዎች 2:5
ነገር ግን እንደ ጥንካሬህና ንስሐ እንደማይገባ ልብህ የእግዚአብሔር ቅን ፍርድ በሚገለጥበት በቍጣ ቀን ቍጣን በራስህ ላይ ታከማቻለህ።
Archwiliwch ወደ ሮም ሰዎች 2:5
Gartref
Beibl
Cynlluniau
Fideos