YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ኤርምያስ 46:27

ትንቢተ ኤርምያስ 46:27 አማ54

ነገር ግን አንተ ባሪያዬ ያዕቆብ ሆይ፥ አትፍራ፥ አንተም እስራኤል ሆይ፥ አትደንግጥ፥ እነሆ፥ አንተን ከሩቅ ዘርህንም ከተማረከባት ምድር አድናለሁ፥ ያዕቆብም ተመልሶ ያርፋል ተዘልሎም ይቀመጣል፥ ማንም አያስፈራውምም።

Video for ትንቢተ ኤርምያስ 46:27