YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:16-17

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:16-17 አማ54

በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።