መዝሙረ ዳዊት 132
132
የመዓርግ መዝሙር።
1ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥
እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።
2ከራሱ ጀምሮ እስከ ጢሙ፥ በልብሱ መደረቢያ ላይ፥
እስከሚወርደው እስከ አሮን ጢም ድረስ
እንደሚፈስ ሽቱ ነው።
3በጽዮን ተራሮች እንደሚወርድ እንደ አርሞንዔምም ጠል ነው፤
በዚያ እግዚአብሔር በረከቱን
ሕይወትንም ከዛሬ ጀምሮ ለዘለዓለም አዝዞአልና።
Currently Selected:
መዝሙረ ዳዊት 132: አማ2000
Highlight
Share
Copy
Want to have your highlights saved across all your devices? Sign up or sign in
መዝሙረ ዳዊት 132
132
የመዓርግ መዝሙር።
1ወንድሞች በኅብረት ቢቀመጡ፥
እነሆ፥ መልካም ነው፥ እነሆም፥ ያማረ ነው።
2ከራሱ ጀምሮ እስከ ጢሙ፥ በልብሱ መደረቢያ ላይ፥
እስከሚወርደው እስከ አሮን ጢም ድረስ
እንደሚፈስ ሽቱ ነው።
3በጽዮን ተራሮች እንደሚወርድ እንደ አርሞንዔምም ጠል ነው፤
በዚያ እግዚአብሔር በረከቱን
ሕይወትንም ከዛሬ ጀምሮ ለዘለዓለም አዝዞአልና።
Currently Selected:
:
Highlight
Share
Copy
Want to have your highlights saved across all your devices? Sign up or sign in