መዝሙረ ዳዊት 130
130
የዳዊት የመዓርግ መዝሙር።
1አቤቱ፥ ልቤ አይታበይብኝ፥
ዐይኖቼም ከፍ ከፍ አይበሉብኝ፤
ከትልልቆች ጋር፥
ከእኔም ይልቅ ከሚከብሩ ጋር አልሄድሁም።
2ራሴን አዋረድሁ እንጂ።
ለነፍሴ ዋጋዋን ትሰጣት ዘንድ፤
የእናቱንም ጡት እንዳስጣሉት በቃሌ ጮኽሁ።
3ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለም
እስራኤል በእግዚአብሔር ይታመናል።
Currently Selected:
መዝሙረ ዳዊት 130: አማ2000
Highlight
Share
Copy
Want to have your highlights saved across all your devices? Sign up or sign in
መዝሙረ ዳዊት 130
130
የዳዊት የመዓርግ መዝሙር።
1አቤቱ፥ ልቤ አይታበይብኝ፥
ዐይኖቼም ከፍ ከፍ አይበሉብኝ፤
ከትልልቆች ጋር፥
ከእኔም ይልቅ ከሚከብሩ ጋር አልሄድሁም።
2ራሴን አዋረድሁ እንጂ።
ለነፍሴ ዋጋዋን ትሰጣት ዘንድ፤
የእናቱንም ጡት እንዳስጣሉት በቃሌ ጮኽሁ።
3ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለም
እስራኤል በእግዚአብሔር ይታመናል።
Currently Selected:
:
Highlight
Share
Copy
Want to have your highlights saved across all your devices? Sign up or sign in