መዝሙረ ዳዊት 103:3-5
መዝሙረ ዳዊት 103:3-5 አማ2000
እልፍኙን በውኃ የሚሠራ፥ ደመናን መሄጃው የሚያደርግ፥ በነፋስ ክንፍም የሚሄድ፥ መላእክቱን መንፈስ፥ አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርጋቸው። ለዘለዓለም እንዳትናወጥ፥ ምድርን መሠረታት፥ አጸናትም።