ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:3-4
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:3-4 አማ2000
በክርክርና ከንቱ ውዳሴን በመውደድ አትሥሩ፤ ትሕትናን በያዘ ልቡና ከራሳችሁ ይልቅ ባልንጀራችሁን አክብሩ እንጂ አትታበዩ። ለባልንጀራችሁም እንጂ ለየራሳችሁ ብቻ አታስቡ።