ሰቆቃወ ኤርምያስ ነቢይ 1:20
ሰቆቃወ ኤርምያስ ነቢይ 1:20 አማ2000
ሬስ። አቤቱ! ተጨንቄአለሁና፥ አንጀቴም ታውኮብኛልና ተመልከት፤ መራራ ኀዘን አዝኛለሁና ልቤ በውስጤ ተገላበጠብኝ፤ በሜዳ ሰይፍ አመከነችኝ፤ በቤትም ሞት አለ።