ትንቢተ ኤርምያስ 26:13
ትንቢተ ኤርምያስ 26:13 አማ2000
አሁንም መንገዳችሁንና ሥራችሁን አሳምሩ፤ የአምላካችሁንም የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ፤ እግዚአብሔርም የተናገረባችሁን ክፉ ነገር ይተዋል።