ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 2:4
ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 1 2:4 አማ2000
ነገር ግን ወንጌልን አደራ ይሰጠን ዘንድ እግዚአብሔር የታመንን ሆነን እንዳገኘን መጠን፥ እንዲሁ እንናገራለን፤ ልባችንን የሚመረምር እግዚአብሔርን እንጂ ሰውን ደስ እንደምናሰኝ አይደለም።