YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ዘካርያስ 3:4

ትንቢተ ዘካርያስ 3:4 መቅካእኤ

መልአኩም መልሶ በፊቱ የቆሙትን፦ “እድፋሙን ልብስ ከእርሱ ላይ አውልቁ” አላቸው። እርሱንም፦ “እነሆ፥ አበሳህን ከአንተ አርቄአለሁ፥ ጥሩ ልብስም አለብስሃለሁ” አለው።