YouVersion Logo
Search Icon

መጽሐፈ ምሳሌ 6:16-19

መጽሐፈ ምሳሌ 6:16-19 መቅካእኤ

ጌታ የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባተኛውንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፋቸዋለች፥ ትዕቢተኛ ዐይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥ ክፉ አሳብን የሚያቅድ ልብ፥ ወደ ክፉ የሚሮጡ እግሮች፥ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።

Verse Image for መጽሐፈ ምሳሌ 6:16-19

መጽሐፈ ምሳሌ 6:16-19 - ጌታ የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥
ሰባተኛውንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፋቸዋለች፥
ትዕቢተኛ ዐይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥
ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥
ክፉ አሳብን የሚያቅድ ልብ፥
ወደ ክፉ የሚሮጡ እግሮች፥
በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር
በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።