YouVersion Logo
Search Icon

መጽሐፈ ኢዮብ 34:10-11

መጽሐፈ ኢዮብ 34:10-11 መቅካእኤ

“ስለዚህ የምታስተውሉ ሰዎች፥ ስሙኝ፥ ክፋትን ማድረግ ከእግዚአብሔር፥ በደልንም መፈጸም ሁሉን ከሚችል አምላክ ይራቅ። ለሰው እንደ ሥራው ይመልስለታል፥ ሰውም እንደ መንገዱ ያገኝ ዘንድ ያደርጋል።

Related Videos