YouVersion Logo
Search Icon

የዮሐንስ ወንጌል 19:33-34

የዮሐንስ ወንጌል 19:33-34 መቅካእኤ

ወደ ኢየሱስ በመጡ ጊዜ ግን እርሱ ቀድሞ እንደ ሞተ አይተው ጭኑን አልሰበሩም፤ ነገር ግን ከወታደሮቹ አንዱ ጎኑን በጦር ወጋው፤ ወዲያውም ደምና ውሃ ወጣ።

Free Reading Plans and Devotionals related to የዮሐንስ ወንጌል 19:33-34