YouVersion Logo
Search Icon

ኦሪት ዘፍጥረት 47:5-6

ኦሪት ዘፍጥረት 47:5-6 መቅካእኤ

ፈርዖንም ዮሴፍን እንዲህ አለው፦ “አባትህና ወንድሞችህ መጥተውልሃል፥ የግብጽ ምድር በፊትህ ናት፥ በመልካሙ ምድር አባትህንና ወንድሞችህን አኑራቸው፥ በጌሤም ምድር ይኑሩ፤ ከእነርሱ መካከል ችሎታ ያላቸው ሰዎች ካሉ፥ በእኔ እንስሶች ላይ የበላይ ኀላፊዎች አድርገህ ሹማቸው።”

Free Reading Plans and Devotionals related to ኦሪት ዘፍጥረት 47:5-6