YouVersion Logo
Search Icon

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:19-20

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:19-20 መቅካእኤ

እንግዲያስ ከእንግዲህ ወዲህ ከቅዱሳን ጋር ዜጎችና የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ናችሁ እንጂ ባዕዶችና መጻተኞች አይደላችሁም። በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፤ የማዕዘኑም ራስ ድንጋይ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤

Free Reading Plans and Devotionals related to ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2:19-20