YouVersion Logo
Search Icon

2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:9-10

2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:9-10 መቅካእኤ

ዓመፀኛው ከሙሉ ኃይልና ምልክቶች፥ ከሐሰትም ተአምራቶች ጋር ሆኖ በሰይጣን አሠራር ይመጣል። እንዲሁም ለመዳን እውነቱን ወድደው ባለ መቀበላቸው ለሚጠፉት በማታለል ክፋት ሁሉ ይመጣባቸዋል።

Video for 2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:9-10