YouVersion Logo
Search Icon

2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:13

2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:13 መቅካእኤ

በጌታ የተወደዳችሁ ወንድሞች ሆይ! እኛ ግን ስለ እናንተ እግዚአብሔርን ሁልጊዜ ልናመሰግን ይገባናል፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር ከመጀመሪያው አንሥቶ በመንፈስ በመቀደስና በእውነት በማመን እንድትድኑ መርጦአችኋልና፤

Video for 2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:13

Free Reading Plans and Devotionals related to 2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች 2:13