YouVersion Logo
Search Icon

መጽሐፈ መዝሙር 95:1-2

መጽሐፈ መዝሙር 95:1-2 አማ05

ኑ፤ እግዚአብሔርን በመዝሙር እናመስግን! ለመዳናችን አምባም የድል እልልታ እናስተጋባለት! ወደ ፊቱ ቀርበን እናመስግነው፤ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል!

Video for መጽሐፈ መዝሙር 95:1-2

Free Reading Plans and Devotionals related to መጽሐፈ መዝሙር 95:1-2