YouVersion Logo
Search Icon

መጽሐፈ መዝሙር 9:1-10

መጽሐፈ መዝሙር 9:1-10 አማ05

አምላክ ሆይ! በሙሉ ልቤ አመሰግንሃለሁ፤ ያደረግኸውንም ድንቅ ነገር ሁሉ እናገራለሁ! በአንተ ደስ ይለኛል፤ ሐሴትም አደርጋለሁ፤ ልዑል እግዚአብሔር ሆይ! ለስምህ የምስጋና መዝሙር አቀርባለሁ። አንተ በምትገለጥበት ጊዜ ጠላቶቼ ወደ ኋላ ይመለሳሉ፤ ተሰናክለውም ከፊትህ ይጠፋሉ። በዙፋንህ ላይ ተቀምጠህ ትክክለኛ ፍርድን ፈራጅ ነህ። የእኔንም ጉዳይ በማየት መብቴን ጠብቀህ በቅን ትፈርድልኛለህ። አሕዛብን ገሠጽክ፤ ክፉዎችንም አጠፋህ፤ ስማቸውንም ለዘለዓለም ደመሰስህ። ጠላቶቻችን ለዘለዓለም ጠፍተዋል፤ ከተሞቻቸውንም ደምስሰሃል፤ መታሰቢያቸውም ጠፍቶአል። እግዚአብሔር ግን ለዘለዓለም ንጉሥ ሆኖ ይኖራል፤ ዙፋኑንም ለፍርድ አዘጋጅቶአል። ዓለምን በፍትሕ ያስተዳድራል፤ ሕዝቦችንም በትክክል ይዳኛል። እግዚአብሔር ለተጨቈኑት መጠጊያ ነው፤ በመከራ ጊዜም መከላከያ አምባ ነው። አምላክ ሆይ! በአንተ የሚተማመኑትን ሁሉ ስለማትተዋቸው ስምህን የሚያውቁ ሁሉ ይተማመኑብሃል።

Related Videos

Verse Images for መጽሐፈ መዝሙር 9:1-10

መጽሐፈ መዝሙር 9:1-10 - አምላክ ሆይ! በሙሉ ልቤ አመሰግንሃለሁ፤
ያደረግኸውንም ድንቅ ነገር ሁሉ እናገራለሁ!
በአንተ ደስ ይለኛል፤ ሐሴትም አደርጋለሁ፤
ልዑል እግዚአብሔር ሆይ!
ለስምህ የምስጋና መዝሙር አቀርባለሁ።

አንተ በምትገለጥበት ጊዜ ጠላቶቼ ወደ ኋላ ይመለሳሉ፤
ተሰናክለውም ከፊትህ ይጠፋሉ።
በዙፋንህ ላይ ተቀምጠህ
ትክክለኛ ፍርድን ፈራጅ ነህ።
የእኔንም ጉዳይ በማየት መብቴን ጠብቀህ በቅን ትፈርድልኛለህ።

አሕዛብን ገሠጽክ፤
ክፉዎችንም አጠፋህ፤
ስማቸውንም ለዘለዓለም ደመሰስህ።
ጠላቶቻችን ለዘለዓለም ጠፍተዋል፤
ከተሞቻቸውንም ደምስሰሃል፤
መታሰቢያቸውም ጠፍቶአል።

እግዚአብሔር ግን ለዘለዓለም ንጉሥ ሆኖ ይኖራል፤
ዙፋኑንም ለፍርድ አዘጋጅቶአል።
ዓለምን በፍትሕ ያስተዳድራል፤
ሕዝቦችንም በትክክል ይዳኛል።

እግዚአብሔር ለተጨቈኑት መጠጊያ ነው፤
በመከራ ጊዜም መከላከያ አምባ ነው።
አምላክ ሆይ! በአንተ የሚተማመኑትን ሁሉ ስለማትተዋቸው
ስምህን የሚያውቁ ሁሉ ይተማመኑብሃል።መጽሐፈ መዝሙር 9:1-10 - አምላክ ሆይ! በሙሉ ልቤ አመሰግንሃለሁ፤
ያደረግኸውንም ድንቅ ነገር ሁሉ እናገራለሁ!
በአንተ ደስ ይለኛል፤ ሐሴትም አደርጋለሁ፤
ልዑል እግዚአብሔር ሆይ!
ለስምህ የምስጋና መዝሙር አቀርባለሁ።

አንተ በምትገለጥበት ጊዜ ጠላቶቼ ወደ ኋላ ይመለሳሉ፤
ተሰናክለውም ከፊትህ ይጠፋሉ።
በዙፋንህ ላይ ተቀምጠህ
ትክክለኛ ፍርድን ፈራጅ ነህ።
የእኔንም ጉዳይ በማየት መብቴን ጠብቀህ በቅን ትፈርድልኛለህ።

አሕዛብን ገሠጽክ፤
ክፉዎችንም አጠፋህ፤
ስማቸውንም ለዘለዓለም ደመሰስህ።
ጠላቶቻችን ለዘለዓለም ጠፍተዋል፤
ከተሞቻቸውንም ደምስሰሃል፤
መታሰቢያቸውም ጠፍቶአል።

እግዚአብሔር ግን ለዘለዓለም ንጉሥ ሆኖ ይኖራል፤
ዙፋኑንም ለፍርድ አዘጋጅቶአል።
ዓለምን በፍትሕ ያስተዳድራል፤
ሕዝቦችንም በትክክል ይዳኛል።

እግዚአብሔር ለተጨቈኑት መጠጊያ ነው፤
በመከራ ጊዜም መከላከያ አምባ ነው።
አምላክ ሆይ! በአንተ የሚተማመኑትን ሁሉ ስለማትተዋቸው
ስምህን የሚያውቁ ሁሉ ይተማመኑብሃል።መጽሐፈ መዝሙር 9:1-10 - አምላክ ሆይ! በሙሉ ልቤ አመሰግንሃለሁ፤
ያደረግኸውንም ድንቅ ነገር ሁሉ እናገራለሁ!
በአንተ ደስ ይለኛል፤ ሐሴትም አደርጋለሁ፤
ልዑል እግዚአብሔር ሆይ!
ለስምህ የምስጋና መዝሙር አቀርባለሁ።

አንተ በምትገለጥበት ጊዜ ጠላቶቼ ወደ ኋላ ይመለሳሉ፤
ተሰናክለውም ከፊትህ ይጠፋሉ።
በዙፋንህ ላይ ተቀምጠህ
ትክክለኛ ፍርድን ፈራጅ ነህ።
የእኔንም ጉዳይ በማየት መብቴን ጠብቀህ በቅን ትፈርድልኛለህ።

አሕዛብን ገሠጽክ፤
ክፉዎችንም አጠፋህ፤
ስማቸውንም ለዘለዓለም ደመሰስህ።
ጠላቶቻችን ለዘለዓለም ጠፍተዋል፤
ከተሞቻቸውንም ደምስሰሃል፤
መታሰቢያቸውም ጠፍቶአል።

እግዚአብሔር ግን ለዘለዓለም ንጉሥ ሆኖ ይኖራል፤
ዙፋኑንም ለፍርድ አዘጋጅቶአል።
ዓለምን በፍትሕ ያስተዳድራል፤
ሕዝቦችንም በትክክል ይዳኛል።

እግዚአብሔር ለተጨቈኑት መጠጊያ ነው፤
በመከራ ጊዜም መከላከያ አምባ ነው።
አምላክ ሆይ! በአንተ የሚተማመኑትን ሁሉ ስለማትተዋቸው
ስምህን የሚያውቁ ሁሉ ይተማመኑብሃል።