YouVersion Logo
Search Icon

መጽሐፈ መዝሙር 5:10-12

መጽሐፈ መዝሙር 5:10-12 አማ05

አምላክ ሆይ! ፍረድባቸው፤ የራሳቸው ሤራ መውደቂያቸው ይሁን፤ በአንተ ላይ ስለ ዐመፁ ስለ ብዙ በደላቸው አስወግዳቸው፤ በአንተ ከለላ ሥር ያሉ ሁሉ ይደሰቱ፤ ለዘለዓለምም እልል ይበሉ የአንተን ስም የሚወዱትን ሁሉ በደስታም እንዲፈነድቁ ከልላቸው። እግዚአብሔር ሆይ! አንተ ጻድቃንን ትባርካለህ፤ በቸርነትህም እንደ ጋሻ መከላከያ ትሆንላቸዋለህ።

Related Videos

Verse Image for መጽሐፈ መዝሙር 5:10-12

መጽሐፈ መዝሙር 5:10-12 - አምላክ ሆይ! ፍረድባቸው፤
የራሳቸው ሤራ መውደቂያቸው ይሁን፤
በአንተ ላይ ስለ ዐመፁ ስለ ብዙ በደላቸው አስወግዳቸው፤

በአንተ ከለላ ሥር ያሉ ሁሉ ይደሰቱ፤
ለዘለዓለምም እልል ይበሉ
የአንተን ስም የሚወዱትን ሁሉ በደስታም እንዲፈነድቁ ከልላቸው።
እግዚአብሔር ሆይ! አንተ ጻድቃንን ትባርካለህ፤
በቸርነትህም እንደ ጋሻ መከላከያ ትሆንላቸዋለህ።