YouVersion Logo
Search Icon

መጽሐፈ መዝሙር 10:14

መጽሐፈ መዝሙር 10:14 አማ05

አምላክ ሆይ! አንተ ግን ችግርንና ጭንቀትን አይተህ ልታስወግዳቸው መፍትሔ ታዘጋጃለህ፤ ችግረኛ ራሱን ለአንተ ይሰጣል፤ አንተም የሙት ልጆችን ትረዳለህ።

Related Videos