YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ሚልክያስ 3:11-12

ትንቢተ ሚልክያስ 3:11-12 አማ05

እህላችሁን ተባይ እንዳያጠፋው እከለክላለሁ፤ የወይናችሁ ተክል ፍሬ አልባ አይሆንም፤ ከዚህ በኋላ ሕዝቦች ሁሉ እናንተን የተባረከ ሕዝብ ብለው ይጠሯችኋል፤” ይህን የተናገርኩ እኔ የሠራዊት አምላክ ነኝ።

Video for ትንቢተ ሚልክያስ 3:11-12