YouVersion Logo
Search Icon

መጽሐፈ ኢዮብ 1:1

መጽሐፈ ኢዮብ 1:1 አማ05

ዑፅ ተብላ በምትጠራ አገር ኢዮብ የሚባል አንድ ሰው ነበር፤ እርሱም ከክፉ ነገር ሁሉ ርቆ እግዚአብሔርን የሚፈራ፥ ምንም ነውር የሌለበት፥ ቅን ሰው ነበር።