YouVersion Logo
Search Icon

ትንቢተ ዕንባቆም 3:17-18

ትንቢተ ዕንባቆም 3:17-18 አማ05

ምንም እንኳ የበለስ ዛፍ ባያብብ፥ በወይን ተክል ላይም ፍሬ ባይገኝ፥ የወይራ ዛፍም ምንም ፍሬ ባይሰጥ፥ በእርሻዎች ላይ ሰብል ቢጠፋ፥ የበግ መንጋዎች ሁሉ ቢያልቁ፥ በበረት ውስጥ ምንም ከብት ባይገኝ፥ ይህም ሁሉ ቢሆን፥ እኔ በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤ በአምላኬ፥ በመድኃኒቴ ሐሤት አደርጋለሁ።

Video for ትንቢተ ዕንባቆም 3:17-18

Verse Images for ትንቢተ ዕንባቆም 3:17-18

ትንቢተ ዕንባቆም 3:17-18 - ምንም እንኳ የበለስ ዛፍ ባያብብ፥
በወይን ተክል ላይም ፍሬ ባይገኝ፥
የወይራ ዛፍም ምንም ፍሬ ባይሰጥ፥
በእርሻዎች ላይ ሰብል ቢጠፋ፥
የበግ መንጋዎች ሁሉ ቢያልቁ፥
በበረት ውስጥ ምንም ከብት ባይገኝ፥
ይህም ሁሉ ቢሆን፥ እኔ በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤
በአምላኬ፥ በመድኃኒቴ ሐሤት አደርጋለሁ።ትንቢተ ዕንባቆም 3:17-18 - ምንም እንኳ የበለስ ዛፍ ባያብብ፥
በወይን ተክል ላይም ፍሬ ባይገኝ፥
የወይራ ዛፍም ምንም ፍሬ ባይሰጥ፥
በእርሻዎች ላይ ሰብል ቢጠፋ፥
የበግ መንጋዎች ሁሉ ቢያልቁ፥
በበረት ውስጥ ምንም ከብት ባይገኝ፥
ይህም ሁሉ ቢሆን፥ እኔ በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፤
በአምላኬ፥ በመድኃኒቴ ሐሤት አደርጋለሁ።

Free Reading Plans and Devotionals related to ትንቢተ ዕንባቆም 3:17-18