YouVersion Logo
Search Icon

2 ተሰሎንቄ ሰዎች 2:13

2 ተሰሎንቄ ሰዎች 2:13 አማ05

በጌታ የተወደዳችሁ ወንድሞች ሆይ! እኛ ግን በእናንተ ምክንያት እግዚአብሔርን ሁልጊዜ ማመስገን ይገባናል፤ የምናመሰግነውም እናንተ በመንፈስ ቅዱስ በመቀደሳችሁና እውነትን በማመናችሁ እንድትድኑ እግዚአብሔር በመጀመሪያ ስለ መረጣችሁ ነው።

Video for 2 ተሰሎንቄ ሰዎች 2:13

Free Reading Plans and Devotionals related to 2 ተሰሎንቄ ሰዎች 2:13