YouVersion Logo
Search Icon

መዝሙር 9:8-9

መዝሙር 9:8-9 NASV

ዓለምን በጽድቅ ይዳኛል፤ ሕዝቦችንም በፍትሕ ይገዛል። እግዚአብሔር ለተጨቈኑት ዐምባ ነው፤ በመከራም ጊዜ መጠጊያ ይሆናቸዋል።

Related Videos

Free Reading Plans and Devotionals related to መዝሙር 9:8-9