YouVersion Logo
Search Icon

ዮሐንስ 5:22-23

ዮሐንስ 5:22-23 NASV

አብ በማንም ላይ አይፈርድም፤ ነገር ግን ፍርድን ሁሉ ለወልድ አሳልፎ ሰጥቶታል፤ ይኸውም፣ ሁሉ አብን እንደሚያከብሩ ወልድን ያከብሩት ዘንድ ነው፤ ወልድን የማያከብር፣ የላከውን አብንም አያከብርም።

Free Reading Plans and Devotionals related to ዮሐንስ 5:22-23