YouVersion Logo
Search Icon

ኢሳይያስ 48:17-18

ኢሳይያስ 48:17-18 NASV

የተቤዠህ፣ የእስራኤል ቅዱስ፣ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እኔ እግዚአብሔር አምላክህ፣ የሚበጅህ ምን እንደ ሆነ የማስተምርህ፣ መሄድ በሚገባህ መንገድ የምመራህ ነኝ። ትእዛዜን ሰምተህ ብቻ ቢሆን ኖሮ፣ ሰላምህ እንደ ወንዝ፣ ጽድቅህም እንደ ባሕር ሞገድ በሆነ ነበር።

Verse Images for ኢሳይያስ 48:17-18

ኢሳይያስ 48:17-18 - የተቤዠህ፣ የእስራኤል ቅዱስ፣
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤
“እኔ እግዚአብሔር አምላክህ፣
የሚበጅህ ምን እንደ ሆነ የማስተምርህ፣
መሄድ በሚገባህ መንገድ የምመራህ ነኝ።
ትእዛዜን ሰምተህ ብቻ ቢሆን ኖሮ፣
ሰላምህ እንደ ወንዝ፣
ጽድቅህም እንደ ባሕር ሞገድ በሆነ ነበር።ኢሳይያስ 48:17-18 - የተቤዠህ፣ የእስራኤል ቅዱስ፣
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤
“እኔ እግዚአብሔር አምላክህ፣
የሚበጅህ ምን እንደ ሆነ የማስተምርህ፣
መሄድ በሚገባህ መንገድ የምመራህ ነኝ።
ትእዛዜን ሰምተህ ብቻ ቢሆን ኖሮ፣
ሰላምህ እንደ ወንዝ፣
ጽድቅህም እንደ ባሕር ሞገድ በሆነ ነበር።

Free Reading Plans and Devotionals related to ኢሳይያስ 48:17-18