YouVersion Logo
Search Icon

ሕዝቅኤል 18:4

ሕዝቅኤል 18:4 NASV

እነሆ ነፍስ ሁሉ የእኔ ናት፤ የአባት ነፍስ የእኔ እንደ ሆነች ሁሉ የልጁም ነፍስ የእኔ ናት፤ ኀጢአት የምትሠራ ነፍስ እርሷ ትሞታለች።