YouVersion Logo
Search Icon

1 ቆሮንቶስ 15:58

1 ቆሮንቶስ 15:58 NASV

ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፤ ጸንታችሁ ቁሙ፤ በምንም ነገር አትናወጡ። ለጌታ ሥራ ዘወትር የምትተጉ ሁኑ፤ ምክንያቱም ለጌታ የምትደክሙት በከንቱ እንዳልሆነ ታውቃላችሁ።

Video for 1 ቆሮንቶስ 15:58