1
መኃልየ መኃልይ 3:1
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ሌሊት በምንጣፌ ላይ ነፍሴ የወደደችውን ፈለግሁት፥ ፈለግሁት አላገኘሁትም።
Compare
Explore መኃልየ መኃልይ 3:1
2
መኃልየ መኃልይ 3:2
እነሣለሁ በከተማይቱም እዞራለሁ፥ ነፍሴ የወደደችውን በጎዳናና በአደባባይ እፈልጋለሁ፥ ፈለግሁት አላገኘሁትም።
Explore መኃልየ መኃልይ 3:2
Home
Bible
Plans
Videos