1
ኦሪት ዘሌዋውያን 10:1
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
የአሮንም ልጆች ናዳብና አብዩድ በየራሳቸው ጥናውን ወስደው እሳት አደረጉበት፥ በላዩም ዕጣን አኖሩበት፥ በእግዚአብሔርም ፊት እርሱ ያላዘዛቸውን ሌላ እሳት አቀረቡ።
Compare
Explore ኦሪት ዘሌዋውያን 10:1
2
ኦሪት ዘሌዋውያን 10:3
ሙሴም አሮንን፦ እግዚአብሔር፦ ወደ እኔ በሚቀርቡ እቀደሳለሁ፥ በሕዝቡም ሁሉ ፊት እከብራለሁ ብሎ የተናገረው ይህ ነው አለው፤ አሮንም ዝም አለ።
Explore ኦሪት ዘሌዋውያን 10:3
3
ኦሪት ዘሌዋውያን 10:2
እሳትም ከእግዚአብሔር ፊት ወጥቶ በላቸው፥ በእግዚአብሔርም ፊት ሞቱ።
Explore ኦሪት ዘሌዋውያን 10:2
Home
Bible
Plans
Videos