1
መጽሐፈ ኢዮብ 40:2
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
በውኑ የሚከራከር ሰው ሁሉን ከሚችል አምላክ ጋር ይከራከራልን? ከእግዚአብሔር ጋር የሚዋቀስ እርሱ ይመልስለት።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 40:2
2
መጽሐፈ ኢዮብ 40:4
እነሆ፥ እኔ ወራዳ ሰው ነኝ፥ የምመልስልህ ምንድር ነው? እጄን በአፌ ላይ እጭናለሁ።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 40:4
Home
Bible
Plans
Videos