1
መጽሐፈ ኢዮብ 36:11
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ቢሰሙ ቢያገለግሉትም፥ ዕድሜአቸውን በልማት፥ ዘመናቸውንም በተድላ ይፈጽማሉ።
Compare
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 36:11
2
መጽሐፈ ኢዮብ 36:5
እነሆ፥ እግዚአብሔር ኃያል ነው፥ ማንንም አይንቅም፥ እርሱም በማስተዋል ብርታት ኃያል ነው።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 36:5
3
መጽሐፈ ኢዮብ 36:15
የተቸገረውን በችግሩ ያድነዋል፥ በመከራም ጆሮአቸውን ይገልጣል።
Explore መጽሐፈ ኢዮብ 36:15
Home
Bible
Plans
Videos