1
ትንቢተ ኤርምያስ 28:9
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ስለ ሰላም የተናገረ ነቢይ፥ የነቢዩ ቃል በሆነ ጊዜ፥ እግዚአብሔር በእውነት የሰደደው ነቢይ እንደ ሆነ ይታወቃል።
Compare
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 28:9
2
ትንቢተ ኤርምያስ 28:15-16
ነቢዩም ኤርምያስ ነቢዩን ሐናንያን፦ ሐናንያ ሆይ፥ ስማ፥ ይህ ሕዝብ በሐሰት እንዲታመን አድርገሃል እንጂ እግዚአብሔር አልላከህም። ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ከምድር ላይ እሰድድሃለሁ፥ በእግዚአብሔር ላይ ዓመፅን ተናግረሃልና በዚህ ዓመት ትሞታለህ አለው።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 28:15-16
3
ትንቢተ ኤርምያስ 28:17
ነቢዩም ሐናንያ በዚያው ዓመት በሰባተኛው ወር ሞተ።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 28:17
Home
Bible
Plans
Videos