1
ትንቢተ ኤርምያስ 21:8-9
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ለዚህም ሕዝብ እንዲህ በል፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ በፊታችሁ የሕይወትን መንገድና የሞትን መንገድ አድርጌአለሁ። በዚህች ከተማ ውስጥ የሚዘገይ በሰይፍና በራብ በቸነፈርም ይሞታል፥ ወጥቶ ወደ ከበቡአችሁ ወደ ከለዳውያን የሚገባ ግን በሕይወት ይኖራል፥ ነፍሱም ምርኮ ትሆንለታለች።
Compare
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 21:8-9
2
ትንቢተ ኤርምያስ 21:14
እንደ ሥራችሁም ፍሬ እቀጣችኋለሁ፥ በዱርዋም ውስጥ እሳትን አነድዳለሁ፥ በዙሪያዋም ያለውን ሁሉ ይበላል።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 21:14
Home
Bible
Plans
Videos