1
ትንቢተ ኤርምያስ 1:5
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
በሆድ ሳልሠራህ አውቄሃለሁ፥ ከማኅፀንም ሳትወጣ ቀድሼሃለሁ፥ ለአሕዛብም ነቢይ አድርጌሃለሁ።
Compare
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 1:5
2
ትንቢተ ኤርምያስ 1:8
እኔ አድንህ ዘንድ ከአንተ ጋር ነኝና ከፊታቸው አትፍራ፥ ይላል እግዚአብሔር።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 1:8
3
ትንቢተ ኤርምያስ 1:19
ከአንተ ጋር ይዋጋሉ፥ ነገር ግን አድንህ ዘንድ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና ድል አይነሡህም፥ ይላል እግዚአብሔር።
Explore ትንቢተ ኤርምያስ 1:19
Home
Bible
Plans
Videos