1
ትንቢተ ሕዝቅኤል 36:26
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
አዲስም ልብ እሰጣችኋለሁ አዲስም መንፈስ በውስጣችሁ አኖራለሁ፥ የድንጋዩንም ልብ ከሥጋችሁ አወጣለሁ፥ የሥጋንም ልብ እሰጣችኋለሁ።
Compare
Explore ትንቢተ ሕዝቅኤል 36:26
2
ትንቢተ ሕዝቅኤል 36:27
መንፈሴንም በውስጣችሁ አኖራለሁ በትእዛዜም አስሄዳችኋለሁ፥ ፍርዴንም ትጠብቃላችሁ ታደርጉትማላችሁ።
Explore ትንቢተ ሕዝቅኤል 36:27
3
ትንቢተ ሕዝቅኤል 36:25
ጥሩ ውኃንም እረጭባችኋለሁ እናንተም ትጠራላችሁ፥ ከርኵሰታችሁም ሁሉ ከጣዖቶቻችሁም ሁሉ አጠራችኋለሁ።
Explore ትንቢተ ሕዝቅኤል 36:25
4
ትንቢተ ሕዝቅኤል 36:28
ለአባቶቻችሁም በሰጠኋት ምድር ትኖራላችሁ፥ ሕዝብም ትሆኑኛላችሁ እኔም አምላክ እሆናችኋለሁ።
Explore ትንቢተ ሕዝቅኤል 36:28
Home
Bible
Plans
Videos