1
ትንቢተ ሕዝቅኤል 34:16
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
የጠፋውንም እፈልጋለሁ የባዘነውንም እመልሳለሁ የተሰበረውንም እጠግናለሁ የደከመውንም አጸናለሁ፥ የወፈረውንና የበረታውንም አጠፋለሁ፥ በፍርድም እጠብቃቸዋለሁ።
Compare
Explore ትንቢተ ሕዝቅኤል 34:16
2
ትንቢተ ሕዝቅኤል 34:12
እረኛ በተበተኑት በጎች መካከል ባለ ጊዜ መንጋውን እንደሚፈልግ፥ እንዲሁ በጎቼን እፈልጋለሁ፥ በደመናና በጨለማ ቀን ከተበተኑት ስፍራ ሁሉ አድናቸዋለሁ።
Explore ትንቢተ ሕዝቅኤል 34:12
3
ትንቢተ ሕዝቅኤል 34:11
ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ እነሆ፥ እኔ ራሴ በጎቼን እሻለሁ እፈልግማለሁ።
Explore ትንቢተ ሕዝቅኤል 34:11
4
ትንቢተ ሕዝቅኤል 34:15
እኔ ራሴ በጎቼን አሰማራለሁ አስመስጋቸውማለሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
Explore ትንቢተ ሕዝቅኤል 34:15
5
ትንቢተ ሕዝቅኤል 34:31
እናንተም በጎቼ፥ የማሰማርያዬ በጎች፥ ሰዎች ናችሁ እኔም አምላካችሁ ነኝ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
Explore ትንቢተ ሕዝቅኤል 34:31
6
ትንቢተ ሕዝቅኤል 34:2
የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ በእስራኤል እረኞች ላይ ትንቢት ተናገር፥ እረኞችንም እንዲህ በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ራሳቸውን ለሚያሰማሩ ለእስራኤል እረኞች ወዮላቸው! እረኞች በጎችን ያሰማሩ ዘንድ አይገባቸውምን?
Explore ትንቢተ ሕዝቅኤል 34:2
Home
Bible
Plans
Videos