1
ትንቢተ ሕዝቅኤል 22:30
መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)
አማ54
ቅጥርን የሚጠግንን፥ ምድሪቱንም እንዳላጠፋት በፈረሰበት በኩል በፊቴ የሚቆምላትን ሰው በመካከላቸው ፈለግሁ፥ ነገር ግን አላገኘሁም።
Compare
Explore ትንቢተ ሕዝቅኤል 22:30
2
ትንቢተ ሕዝቅኤል 22:31
ስለዚህ ቍጣዬን አፈሰስሁባቸው፥ በመዓቴም እሳት አጠፋኋቸው፥ መንገዳቸውንም በራሳቸው ላይ መለስሁ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
Explore ትንቢተ ሕዝቅኤል 22:31
Home
Bible
Plans
Videos